Science Grade 6 - ሰውነታችን

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ

የትምህርት ብቃት

·                   የሰውን ዓይን አካላዊ መዋቅር በሞዴል ወይንም በሥዕል ላይ መለየት።

·                   የሰውን ዓይን አካላዊ መዋቅርና ተግባራት መናገር።

·                   ብርሃን አንዱ የጉልበት ዓይነት መሆኑን መመልከት።

·                   የብርሃንን ንዛት፣ ጽብረቃና ስብረትን ማሳየት።

·                   ዓይንና ሌሎች ምስሪቶች ምስል እንዴት እንደሚፈጥሩ መግለፅ።

·                   ሌሎች በሲራዊ መሳሪያዎችን በስም መጠቅለል።

·                   የዓይን ሳንካዎችንና የማስተካከያ ዘዴዎችን መግለፅ።

·                   የዓይን በሽታዎችንና የመከላከያ ዘዴዎችን መዘርዘር።



People who bought this product, also bought