Science Grade 5 - ሰውነታችን

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ

የትምህርት ብቃት

· የጽድጃ በሰውነት ውስጥ በሚካሄደው የግንባ ንደት ሂደቶች (Metabolic processes) የሚፈጠሩ ውጋጆች ከሰውነት የሚወገዱበት ሂደት መሆኑን እገልጻለሁ።

·                   የጽድጃ አካል ክፍሎችን እዘረዝራለሁ።

·                   የጽድጃ አካል ክፍሎችን መዋቅር አመላክታለሁ።

·                   የጽድጃ አካል ክፍሎችን ተግባራት እናገራለሁ።

·                   ንጽሕናው የተጠበቀ መጸዳጃ ቤት ምን እንደሆነ እገልጻለሁ።

·                   ንጽሕናው የተጠበቀ መጸዳጃ ቤትን ጠቀሜታ አብራራለሁ።

·                   የመጸዳጃ ቤት ንጽሕና መጠበቂያ ዘዴዎችን አብራራለሁ።

·                   ካርቶን ወይም ከአካባቢ የሚገኙ ሌሎች ቁሳቁሶችን በመጠቀም የመጸዳጃ ቤት ጉድጓድ ሞዴል እሠራለሁ።People who bought this product, also bought