Science Grade 6 - አየር

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ- ሙሉጌታ መስፍን

የትምህርት ብቃት

  • የድብልቅን ትርጉም መናገር።
  • ድብልቆች ከጥጥሮች፣ ከፈሳሾችና ከጋዞች እንዲሁም በተለያዩ አካላዊ ሁነቶች ውስጥ ከሚገኙ ልዩ ቁሶች ሊዘጋጁ እንደሚችሉ ማስረዳት።
  • የተለያዩ የድብልቅ አይነቶችን ልይ ዘር ድብልቅና ዋህድ ዘር ድብልቅ በማለት መመደብ።
  • ድብልቆችን የተለያዩ አካላዊ ወይም ሜካኒካዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ወደ ምንዝሮቻቸው መመለስ።

 



People who bought this product, also bought