Skip to content
Maths Grade 5- ክፍልፋዮች፣ አሥርዮሽና አራቱ መሠረታዊ ስሌቶች
አዘጋጅ፡- ክፍሌ ይልማ
የምዕራፉ የመማር ውጤቶች
- የክፍልፋይ ዓይነቶቸን ይለያሉ፣
- የፐርሰንትን ፅንሰ ሀሳበችና ፐርሰንትን ወደ ክፍልፋይ የመለወጥ መርሆችን ይገነዘባለሉ፣
- ክፍልፋዮችን የማወዳደሪያ ዘዴዎቸን ያውቃሉ፣
- መሠረታዊ ስሌቶችን በክፍልፋዮች ላይ ያሰላሉ።
- choosing a selection results in a full page refresh