Maths Grade 5- በተለዋዋጮች መስራት

  • Sale
  • $3.59
  • Regular price $5.99


አዘጋጅ፡- ክፍሌ ይልማ

የመማር ውጤቶች

  • ተለዋዋጮች በሒሳብ ትምህርት ውስጥ ያላቸውን ጥቅም ይገነዘባሉ፣
  • ተለዋዋጮችን ለቀመር(ለፎርሙላ) መጠቀሚያነት ያውላሉ፣
  • ሂሳባዊ ቁሞችንና መግለጫዎችን ይለያሉ፣
  • የሂሳባዊ መግለጫዎች ዋጋ ያሰላሉ፣
  • የእኩልነትና ያለእኩልነት ዓረፍተ ነገሮችን ይለያሉ፤ ዋጋውንም በመተካት ያገኛሉ፣
  • የእኩልነትና ያለእኩልነት ዓረፍተ ነገሮችን የመፍታት ክህሎትን ያዳብራሉ።

 People who bought this product, also bought