Maths Grade 6 - መስመራዊ የእኩልነትና ያለእኩልነት ዓረፍተ ነገሮችና ወደረኛነት

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ፡- ክፍሌ ይልማ

የምዕራፉ የመማር ውጤቶች

  • እንደ ሀ + ለ = መ፣ ሀ + ለ > መ የመሳሰሉ መስመራዊ የእኩልነት ዐረፍተ ነገሮችና ያለእኩልነት ዐረፍተ ነገሮችን ይፈታሉ።
  • የርቱዕ ወደረኛነትና ኢ-ርቱዕ ወደረኛነት ጽንሰ ሀሳቦችን ይረዳሉ፣ግራፎችን ይጠቀማሉ።

 



People who bought this product, also bought