ፀሀፊ፡- ዊዝ ኪድስ
ሰዓሊ፡- አስራት ገለታ
ዲዛይነር፡- ዮናስ ከበደ
መጽሃፉ ስለ አንድ ወለላ የምትባል የ 8 አመት ልጅ ሲሆን በክረምት ወቅት በጣም የሚያስደስታት ነገር ምንድን እንደሆነ ትነግረናለች፡፡