አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ
የትምህርት ብቃት
· የአዕዋፍ የጋራ ባሕርያትን አብራራለሁ።
· የአዕዋፍ ምሳሌዎችን እሰጣለሁ።
· አዕዋፍ በውስጣዊ ጽንሰት እንዴት እንደሚራቡ እናገራለሁ።
· የእርባታ ዶሮ ዓይነቶችን በስም እጠቅሳለሁ።
· የዶሮ እርባታ ግብርናን ጠቀሜታ እናገራለሁ።
· የዶሮ ቤት ሞዴል እሠራለሁ።