Science Grade 5 - እንስሳት

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ፡- ሰሎሞን ወንድሙ

የትምህርት ብቃት

          እንስሳትን የጀርባ አጥንት ያላቸውና የሌላቸው በማለት መመደብ።

          የጀርባ አጥንት ያላቸውና የሌላቸውን እንስሳት አጠቃላይ ባሕርያት መግለፅ።

          የጀርባ አጥንት ያላቸውና የሌላቸውን እንስሳት ምሳሌዎች መጠቅለል።



People who bought this product, also bought