Maths Grade 5- ክፍልፋዮች፣ አሥርዮሽና አራቱ መሠረታዊ ስሌቶች

  • Sale
  • $5.50
  • Regular price $6.99


አዘጋጅ፡- ክፍሌ ይልማ

የምዕራፉ የመማር ውጤቶች

  • የክፍልፋይ ዓይነቶቸን ይለያሉ፣
  • የፐርሰንትን ፅንሰ ሀሳበችና ፐርሰንትን ወደ ክፍልፋይ የመለወጥ መርሆችን ይገነዘባለሉ፣
  • ክፍልፋዮችን የማወዳደሪያ ዘዴዎቸን ያውቃሉ፣
  • መሠረታዊ ስሌቶችን በክፍልፋዮች ላይ ያሰላሉ።


People who bought this product, also bought